Page Last Updated On: Mon, February 7, 2011
|
 
 
   
 
 
 

በኢንቨስትመንት ዙሪያ መረጃ ለምትፈልጉ በሙሉ

የደቡብ ክልል ንግድ ኢንዱስትሪና ከተማ ልማት ቢሮ ኢንቨስትመንት ኤጀንሲ፡-

  • ኢንቨስትመንት በአዋጅ መተግበር ከጀመረ ጀምሮ  በክልሉ ያሉ የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴዎችንና የተመዘገቡ ተጨባጭ ለውጦችን፣
  • በክልሉ በገጠርም ሆነ ከተማ ያለውን የኢንቨስትመንት አማራጭ ዕድል/ ፖቴንሻል
  • አገልግሎቱን ለማግኘት ደንበኞች በቅድሚያ ማሟላት የሚጠበቅባቸውን ቅድመ ሁኔታዎችን እና ሌሎችም በክልሉ ኢንቨስትመንት ዙሪያ መረጃ የምትፈልጉ የሀገር ውስጥም ሆናችሁ የውጭ የልማት አጋሮች ኤጀንሲው አገልግሎቱን ተደራሽ ለማድረግ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ከየካቲት 3-9/2003 ዓ.ም በአዲስ አበባ በሚያዘጋጀው አዲስ ቸምበር ኤግዚቢሽን ላይ ስለምንገኝ በቦታው ተገኝታችሁ የምትፈልጉትን መረጃ ብትጠይቁን ልንሰጣችሁ ዝግጁ መሆናችንን በአክብሮት እንገልፃለን፡፡
 

To All Who Need Investment Information?

In the occasion to be held February 10-16/2011 of Addis Chamber International Trade Fair in Addis Ababa, The Southern Nations Nationalities and Peoples’ Regional State /SNNPRS/ Investment Agency is ready with the best exhibition stand to inform you all about the regional investment activities, facts, potentials and opportunities. We are also ready to give you full information about   pre-conditions to get investment licenses and other details concerning investment areas.

The SNNPRS Trade Industry and Urban Development Bureau Investment Agency invites capable foreign and local investors and campanile to visit us at the occasion of Addis Chamber International Trade Fair.

Please Get US!!

 
Copy Right © SNNPR Investment Expansion Process

Site By: Kassahun Gebremeskel