በክልሉ የኢንቨስትመንት ማስፋፊያ የሥ/ሒደት እየተዘጋጁ ለህትመት የበቁ በርካታ ፋይሎችን እዚህ ገፅ ላይ ያገኛሉ፡፡ ከታች ከተዘረዘሩት በሰማያዊ ቀለም ተፅፈው ከተሰመረባቸው የፋይሎች ስያሜዎች መካከል የመረጡትን ወደራስዎ ኮምፒዩተር በመውሰድ ይጠቀሙበት፡፡
ሁሉም ፋይሎች በአዶቤ የፋይል አይነት የተዘጋጁ ስለሆነ የአዶቤ ማንበቢያ ሶፍትዌር በኮምፒዩተርዎ ላይ ካልተጫነ ከዚህ ያለክፍያ ይውሰዱና ይጫኑ፡፡ ለመውሰድ ይህንን ፅሁፍ ይንኩት
ለጨረታ የሚቀርቡ የከተማ ቦታዎች መረጃ (2003 ዓ.ም)
የኢንዱሰትሪ ዞን መረጃ ( 2003 ዓ.ም)
በክልላችን ያሉ አልሚ ባለሀብቶች ተሞክሮ ክፍል አንድ ( 2003 ዓ.ም)
ጣምራ ፀጋ መፅሔት አመታዊ እትም (የ 2002 ዓ.ም ማብቂያ) ትልቅ ፋይል ስለሆነ ለፈጣን ኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ብቻ የሚመከር
የኢንዱስትሪ ዞን መሬት መረጃ (2003 ዓ.ም)
የኢንቨስትመንት ፈቃድ መመዝገቢያ ቅፅ
የክልላችን ኢንቬስተሮች የማበረቻቻ ሽልማት መስፈርት
ለኢንቨስትመንት ኘሮጀክቶች ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ ሆነው እዲገቡ የሚፈቀዱ ተሽከርካሪዎችን ዓይነትና ብዛት ለመወሰን እንደገና ተሻሽሎ የወጣው መመሪያ
የ 2001 ዓ.ም የኢንቨስትመንት ሲምፖዚየም ሙሉ ሪፖርት
የኢንቨስትመንት ድጋፍ (መመሪያ) 2000 ዓ.ም
የሥራ ሂደቱ አገልግሎት አሰጣጥ እና መሟላት የሚገባቸው ቅድመ ሁኔታዎች
ለኢንቨስትመንት ተግባር ሊውል የሚችል የገጠር መሬት እና ሌሎች ተዛማጅ መረጃዎች 2001